ፈሪሀ ክፍል 83

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 апр 2025
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ RUclips: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official RUclips Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

Комментарии • 525

  • @minecraft-zt6fx
    @minecraft-zt6fx 4 года назад +81

    ሌቫንት ማሻ አላህ እዚህ ላየ ደስ በለኸኛል ጠሩ ሰዉ ነህ

    • @Amuki-j6e
      @Amuki-j6e Год назад +2

      Eza lays malate Lela film lays

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 10 месяцев назад +16

    ዛሬስ ፈርሀ ኢሚርን ትታው ከሌቫንት ጋር በተጋባች ብዬ ተመኘው እሚር ሰደባት አዋረዳት ስያናድድ በአንድ ምሽት እዳሽን መክፈል ትችያለሽ ምንም ደሀ ብትሆንም ግን ርካሽ አይድርለችም ጀዝባ

  • @lakeweshete7929
    @lakeweshete7929 6 лет назад +146

    ከሁሉም ምትመች ላራአ ሀቀኛ ናት

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 4 года назад +1

      አወላራምርሰውናትከሁሉምደሞየሚያሥቀኝየኢሜርአባትተብየው

    • @fatumayousuf2671
      @fatumayousuf2671 3 года назад

      Zidiyo

    • @SilsKar
      @SilsKar 11 месяцев назад

      ሊባትም ጡሩነው

  • @ቲቲነኝቲቲነኝ
    @ቲቲነኝቲቲነኝ 6 лет назад +56

    አሚር ለፈሪሃ ስትስማት እንጁ ስትስድባት አይምርብህንአሚር አሁን ችግርህ በሊቫት መቅናት እና ንደትህን ይጨምረብሃል

  • @መታገስትልቅዋጋአለው
    @መታገስትልቅዋጋአለው 6 лет назад +31

    ትልቅ ፈቅረ በትልቅ ፀብ ይጀምራል ይላል ያገሬ ሰው ኢሚረ ተፈጨረጨረህ ያገኘህውን ፈቅረ ማጣት የለብህም ፈሪሀን አታስጨንቃት አተ አዝግ አሁንስ አበዛህው

    • @Amuki-j6e
      @Amuki-j6e Год назад +2

      Ahuns ka Levant gar bthon yeshalat nabar

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 4 года назад +23

    የኤሚር እብደት ደስ ሲል🤔 ፈሪሀን እጎዳለዉ ብለክ እራስህን አጣከዉ እኮ 🤔 ኤሚር

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +19

    ሁሉም አብዷል አለች ሀቲሥ ወይኔ ታሥቂኛለሽ😂😂😂😂😂😂😂

  • @sebleayele1217
    @sebleayele1217 4 года назад +28

    የሐንዴ ደረጃ ስንት ነው?ሁሉንም በኔ ደረጃ አይደለም እያለች ብቻዋን ቀረች።።

  • @ማሂዘአማሀራሣይንት
    @ማሂዘአማሀራሣይንት 6 лет назад +51

    ወይይይ ሠኒም ባልሽን ገደልሽው ሥታሥጠይ
    ደግሞ ኢሚር አሥጠላከኝ አሁንሥ አበዛከው ቲሽ

    • @hayahmamad2262
      @hayahmamad2262 5 лет назад +3

      ሰኒም መድሀኒቱን አልሰጠችውም ክፋ

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 4 года назад

      ኢሜርጋጥፋትየለም

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +15

    እያየን ነበር አለችኮ ሰሊም እሷየልቧንእያደረሰች ይድፋሽ😂😂😂😂😂

  • @heyatsyme6420
    @heyatsyme6420 11 месяцев назад +24

    በፈሪሃ ውሸት ስጨነቅ ደሞ አሁን በፈሪሃ ቀለበት ምን ይሻለኛል

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s 7 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂እኔም እዳሸጠው እጅ

    • @SofiaChernet-qt4mn
      @SofiaChernet-qt4mn 7 месяцев назад

      መቼ ይቀራል 😂😂😂😂

    • @mrabbas1412
      @mrabbas1412 4 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @RahelBrhane-c1x
      @RahelBrhane-c1x 3 месяца назад

      Einim behulu new yetechenrku😢😢

    • @GhDf-e2f
      @GhDf-e2f 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @DestaTagele
    @DestaTagele 21 день назад +1

    የፈሪሀ ህይወት ከኔ ህይወት ጋር ይመሥላል❤❤❤❤❤❤

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 6 лет назад +73

    ሲደስቱም ሲከፍም መጠጥ ነው መደበቂያቸው

    • @m.5431
      @m.5431 6 лет назад +3

      የወንዶች ጉዳይ ይገርማል የእውነት

    • @matbosh9929
      @matbosh9929 3 года назад

      ግን አካ ትክክልኛ ንገሪ አይደለም

    • @whereisthelove8844
      @whereisthelove8844 3 года назад

      Eko esu new yanadedegn

    • @azugaltigray8414
      @azugaltigray8414 2 года назад

      ግን ኮ ኣንድ ኣንድ ግዜ ጥሩ ነው 🍾🍺 💔

  • @asmaa8749
    @asmaa8749 5 лет назад +21

    ኢምራ ከምራ እወድህ ነበራ አሁንስ አሰጠላሀኝ በአንድ ምሺት ማለት አይደብራህም እንደ ዉይ እናንተ ሀብታሞች ሰትባሉ

  • @NeverGiveup-yl3qb
    @NeverGiveup-yl3qb 6 лет назад +61

    ወይኔ ወይኔ አዳሜ online አፍጠሻል ?ስትፈለጉ ስትፈለጉ እንዴ
    ቶሎ ውጡ አረ መዳም መጣችላችሁ እኔ ከሩቅ አይቻት ልነግራችሁ ነው ልቤ ውልቅ እስኪል እየሮጥኩኝ 💃 የመጣሁት እፉ

    • @halamansour3804
      @halamansour3804 6 лет назад +2

      Emir Feriha ክክክክክክ አይደል.ለዝይ ነው የኔዋ የይዘችኝ ።

    • @NeverGiveup-yl3qb
      @NeverGiveup-yl3qb 6 лет назад +3

      Hala Skaf ወየው ጉድ እንደዛ ልቤን በጥርሴ ይዤ እንዳልሮጥኩ

    • @sarasebrina3946
      @sarasebrina3946 6 лет назад

      Emir Feriha kkkkk

    • @رحمه-و1خ
      @رحمه-و1خ 6 лет назад

      Emir Feriha

    • @m.5431
      @m.5431 6 лет назад

      ክክክክክክክክክክክክ አይዞን አትፍሪ አንድቀን ያልፋል

  • @cifufuugifuguig6271
    @cifufuugifuguig6271 4 года назад +36

    ባለጌ ውሻ ነህ ዱሮስ ከጠጪ ሱሰኛ ምን ይጠበቃል ኢሚር አንተ ማንም አይደለህም ፈሪሃ ምርጥ ኩሩ ደሃ ናት አንተ ብትተዋት ፈላጊዋ ብዙ ነው

  • @ነኢማyoutube-y1z
    @ነኢማyoutube-y1z 5 лет назад +16

    ኢሚር አሁንስ አበዛሀው ለገንዘብ ስተቆበቆብ ፈሪሀን አጣህ ጂል በል

  • @aminatyousef3517
    @aminatyousef3517 5 лет назад +18

    kkkkkkkkkk እዝህ ቤት ጨርሠዉ አበዱ እንደ አለች እች ነገረኛ የሆነች የሬዛ እህት

  • @AnnoyedBabyTurtles-ze8sh
    @AnnoyedBabyTurtles-ze8sh 6 месяцев назад +7

    ፈሪሀና ሌቨንት ቢፋቀሩ በጣም ደስይለኛል ኢሚር በጣም አበዛው😮😮😮

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 3 года назад +19

    ፈጣሪየ አሁንስ ከልክ አለፍክ ኢሜረ ባንድ ምሽት እዳሽን ክፈይ ትላለህ ፈሪሀየ ከምረ አሁንስ እኔም አፈረኩ እንኳን አች

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 лет назад +50

    ኢሚር የውነት አስጠላከኝ ፈሪሐ ውዴ አይዞሽ እማ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +36

    ከነኢሜር ቤት ወይን ከነፈሪሀ ቤት ሻሂ አይጠፋም😁😁

  • @HalimaAdem-si2ye
    @HalimaAdem-si2ye 4 месяца назад +1

    ከፈሪሀ ዬልቅ ኮሜቶች ቦክሥገጠማችሁ በርቱ 😅😅😅😅

  • @languagelanguage8375
    @languagelanguage8375 3 года назад +12

    ሊቫንትና ላራ የመጨረሻ ሢመቹ

  • @alhammadi4233
    @alhammadi4233 4 года назад +10

    አይ ኢምር ግን ድራማን ማቆም ፋልጎ ነው ማሳለኝ ፋሪሃን እንዴ ምያዳርጋት አረ የሳጣለል ግን ኢምርን በጣም ነው ምወዳው ግን ሁሉንም ነገር አባለሻወ

  • @ፀዳለማርያምፀዳለማረያም

    ወይ ኢሚር ሥታሥጠላ ድሮሥ ሀበታም ብር እንጂ መች ፍቅር ያወቃል

  • @firdousmuhammad-nk4su
    @firdousmuhammad-nk4su 4 месяца назад +3

    ሀልዱን የእጅህኔው ያገኘኸው አድቀን እናቴ ዛራ ልጅህን ካሱ ለእምር ብላ ወደ ሆስብታል ስተድ ዛራ ተከትላት ስተድ ለምስት ዛራን ምድነው ያልካት እደት ልጀን ከፂዳት ሳራቴኛ ጋር ትቴያታለሺ አልካት መቸም አረሳም ያችን ቃል ክፍ ሰዎች የእጃቹን ስታገኙ ደስ ነው የምለኝ እሰይ😡😡😡😡🤛🤛🤛

  • @የሮቢቷቀበጥ
    @የሮቢቷቀበጥ 2 года назад +4

    ዉይ ዉርደት ሠኒም ተደረሠባት😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @FOZIAABDELAH
    @FOZIAABDELAH 6 месяцев назад +2

    አይ ካንሱ ኢሚር አሁንም ናፈቀኝ ትላለች እደ አባቷ ሆስቢታል ተኝቶ😂😂😂

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g Месяц назад +1

    ኢሚር ጠብቅ 🤣ዋጋ ትከፍላለህ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 лет назад +96

    ላራ የኔ ውድ ወሬ የማትወጂ አንቺ ብቻ ነሽ

  • @selamselam9417
    @selamselam9417 6 лет назад +45

    አይ ሀባተም መደህኔቱን በኪስ ይዙ ይዙራል

  • @طيبهمحمد-ز2ز
    @طيبهمحمد-ز2ز 2 года назад +8

    ምህመት ጂላጂል ደግሞ ሆዷን ይዳብሳል ሙአጀናት ቆጥራበት ነዉ 😅😅😅😅😄😄😃😃😃😃

  • @MuhammedMuhammad-ex5kc
    @MuhammedMuhammad-ex5kc Месяц назад +1

    ኢምር ጠብቅ😅 ዋጋትከፍላለህ😂😂

  • @azizaaziza5424
    @azizaaziza5424 4 года назад +8

    ሌቫንት አድናቂህ ነኝ

  • @HdHdh-p1c
    @HdHdh-p1c 4 месяца назад +1

    ወይኔሰኒም ስታሥቅ😂😂😂ታዳዘሀራምታርግሽእዴኔያሣቀችው

  • @sfaasfsas6360
    @sfaasfsas6360 5 лет назад +48

    አይ ኮራይ ምርጥ ልጁ የገባህ

  • @seadanurye3926
    @seadanurye3926 5 лет назад +10

    አየ ሀብታሞች ብሽቅ ነህ ኢሚር የሆንክ ባዶ ነህ አየህ ደስታ በብር እሚገዛ መሰለህ አንኮላ እ

    • @khaadiijja4555
      @khaadiijja4555 5 лет назад

      sadah Mohammed btkkl emare akola nwe bdo chklte

  • @seenaoromoo3492
    @seenaoromoo3492 3 года назад +2

    Handu yene geta siyazazin

  • @videosvhgu8311
    @videosvhgu8311 4 года назад +7

    ምንጅልነውባድምሽትይላል

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +9

    ኢሜር አሁንስ ናፈኝ አላለችም ካሡ ከልብ😂😂😂🤨🤨🤨🤨

  • @hshsg3751
    @hshsg3751 2 года назад +4

    ሠኒም በረሱወ ችግር በዘሀራ ትቆጠለች ወይ የሆናች ደኪዬ የመሠለች

  • @saloomm9404
    @saloomm9404 6 лет назад +60

    ህይወት በደርጃ ነበር መባል ያለበት አንድም ሰው ደሰተኛ ሁኖ የሚሰራበት ፊልም የለም አር ተው እባካችሁ

  • @muna-u5i
    @muna-u5i 2 месяца назад

    😂😂ይሄ ክፍል በጣም ነው ያዝናናኝ

  • @ኣቢቲፈቃርነዲኣ
    @ኣቢቲፈቃርነዲኣ 4 года назад +8

    ላራ ውዴ ቀጥይበት

  • @Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ

    ሀልዱን አዝናለሁ በጣም😭😭😭😭😭

  • @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ

    እኔ የገረመኝ ነገር ቢኖር ትንሹም ትልቁም ሻይ እና ወይን የሚጠጡት ነገር 😂

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 года назад +12

    እውነት ፈሪሀ ስራስሽን ዝቅ እያደረግሽነው ይኼን ከመባል አርፈሽ መቀመጥ አለብሽ

  • @ةةت-د7و
    @ةةت-د7و 3 месяца назад

    ኢሚር ቅናትሽአንጨረጨረው እዳሽን ሊከፍልልሽ ነው አላለም😂😂😂😂😂

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 3 года назад +9

    ሰኒም ተዋረድስ እሰይ የታባሽ በትዳሩ ላይ የሚማግጥ ሰው ሁሌም ይዋረድ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @JuuuiHahsje
      @JuuuiHahsje 9 месяцев назад

      ውርደት እደት እደሆነ ይገባሻል ሠኒም ተብየዋ😢😢

  • @oudsHagosv
    @oudsHagosv Год назад +4

    ፈሪለ
    1,የምትወዷት
    2,የምልጠልዋት

    • @mayaahemed-y7q
      @mayaahemed-y7q 4 месяца назад

      ፈሪሀ.ምኗ.ይጠላል❤❤❤❤

  • @RahimaJ-gy2pu
    @RahimaJ-gy2pu 10 месяцев назад +1

    Emir ena feriha eskitarku cekuyalhu❤❤❤❤❤

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 2 года назад +10

    ሰኒም እየተጃጃልሽ ነዉ እንደ አለ ሌባንት😂😂 ሴተኛ አዳሪ ነዉ እምትመስለኝ😂😂

  • @zozoetheobya1853
    @zozoetheobya1853 2 года назад +2

    ኢሚር አበዘሀዉ ፈረሀና እቀጠለዉ ብለ እረስኪ አጠዉ🙈🙈🙈🙈

  • @TimiraTimira-bh3nz
    @TimiraTimira-bh3nz Год назад +2

    ቩለት አቤትቁመናሕ ከፀባይጋ ስወድሕ

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 6 месяцев назад +1

    ሀልዱን እድሜህን ራስክ ኣሳጠርከው😂

  • @mdadi127
    @mdadi127 3 месяца назад

    ሌቫት ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 5 лет назад +10

    የንግግር ገደብ ሀረ ኢሚር የዛሬው ደሞ የሞትና ድህነት ሆነብኝ

  • @seenaoromoo3492
    @seenaoromoo3492 3 года назад

    Iciii ende sani ayinet balage set alech??bageta

  • @ዜድሙሀበ
    @ዜድሙሀበ 4 года назад +10

    ፈርሀ ደሞ አንች አይዴላሽ እንዴ ችግርሽን የነገርሽው ለ ሌቨንት ተደ ምን የርግሽ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +5

    አይሰኒም አስገድዳሳመችዉኮ ሌባትን😂😂😂😂

  • @selamnkulu5642
    @selamnkulu5642 Год назад +1

    ዝም ብየ እበላለው ግን ኣልጠግብም ኣለች ሀቴሰ😅😅

  • @ፍቅርየራያልጅ-ፀ4ሠ
    @ፍቅርየራያልጅ-ፀ4ሠ 4 года назад +11

    ፈሪሀ💋

  • @NafiTetate
    @NafiTetate 10 месяцев назад +3

    Levante yene marii😢😢😢

  • @TheQueen-ux7cd
    @TheQueen-ux7cd 7 месяцев назад +1

    ዝም ብየ እበላለሁ። ግን አልጠግብም አለች። የሬዛ እህት 😅😅😅

  • @madinamdina1041
    @madinamdina1041 6 лет назад +30

    እዴ ኢሚር ደህና ሰው አልነበርክ ባለጌ ነህ አድቀንኳ ለምድን እደዋሸችህ አልጠየቅካትም የምር አሁንስ አስጠላከኝ አበዛከው

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    እናት ዘሀራ ❤❤❤❤❤

  • @FgHi-bx2gl
    @FgHi-bx2gl 4 месяца назад

    😮😮😮ዝብዬ እበላለሁኝ ግን አልጠግብም አላለችም 😂😂

  • @الال-ر1خ8و
    @الال-ر1خ8و 3 года назад +9

    አሁንስ ይህ ፊልም ሀጥቅሙ ጉዳቱ ባሰ እኔኑም ለስኮር እና ለጨጎራ ላጋልጠኚነዉ

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 3 года назад

      😂😂😂😂🤣

    • @xbbdhdh6629
      @xbbdhdh6629 2 года назад

      እውነትነው😂😂😂

    • @SilsKar
      @SilsKar 11 месяцев назад

      ኧረ ማየቱ ይቅርብሺ ውደ በሺታ ከሚይዝሺ

  • @MohammedRoba-bc4ke
    @MohammedRoba-bc4ke 7 месяцев назад +2

    Feriha❤

  • @tidi2528
    @tidi2528 4 года назад +6

    ኢሚር በጣም አስጠላኸኝ ምን አይነትእርካሺ ነህ ከፍፊ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +4

    ኢሜር ግን በአንድ ምሽት ያለዉ እሺ ብትለዉ ሊያረግነዉ አልጋዉ ግን ያምራል 😂😂😭😭💔💔ደሞኮ ስትሄድ አጮልቆ ያያታል አረተዉ ኢሜርየ እደዚህ አትሁን ሀላ ይቆጭሀል 😂😂💔💔💔💔😭😭😭

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +4

    ሀልዱን ማሠላማ🙄🙄😂😂🙈🙈🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @ዘምዘምያሲን
    @ዘምዘምያሲን 6 лет назад +11

    ሰኒም ይድፋሽ ሚስኪኑን ሰው ገደልሽው

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 2 года назад +4

    ፈሪሃ❤👍

  • @FgHi-bx2gl
    @FgHi-bx2gl 4 месяца назад

    እያየን ነበር አላለችም 😂😂

  • @mekiyaabdilhadi1998
    @mekiyaabdilhadi1998 Год назад +2

    ወይዛሮ ሰኒም ኩፉ ነሽ አዉቃሽ ነዉ መዳኒቱን ያልሰጠሽዉ ለክቢሪሽ ቢለሽ ሂወት ሰያልፊ ዚም ቲያሌሽ እኔ ንቺ ቦታ ቦን ቶሎ ቢዬ መዳኒቱን አበለዉ ነበራ ለሀልዱን ከፈላጋ ስሜ ይጥፈ ከመለት ዉጪ ሌላ ነጋአይመጠም ስም ቢጠፋ ገከጊዜ በሃለ ይረሰል ሂወት ጊን አይመልለሳም አንድድ ሴቶች ኩፉ ነቻዉ ያኡነት አለምኒም ነበረስበል ሀልዱን አሰዘናኚ😥😥

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 6 месяцев назад +1

    ኤሚር ይድፋህ ይቆጭሀል ተው ኣያዋጣህም በኣንድ ምሽት ለምን ኣትከፍይውም ይላታል ባለጌ😂😂

  • @ዜድሙሀበ
    @ዜድሙሀበ 4 года назад +3

    እፍ እዝውስጥ መሀማትን በለየው ምኑም አይመቸኝም ምነይነት የዙኝ ልቀቁኝ ነው

  • @bamlakalemu6788
    @bamlakalemu6788 3 года назад +2

    emir yaletegoda lememesel yemokeral gn kemeten belay tegodetwal😁😁😁

  • @rahelfeyisa-y6i
    @rahelfeyisa-y6i Месяц назад

    Ye Haldun Tgst gn betam Yigermal

  • @bintabderehmanbintabderehm2819
    @bintabderehmanbintabderehm2819 5 лет назад +10

    ሰኒም ስታስጠሊ ገደል ግቢ ተቃጠልኩ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 3 года назад +12

    መጀመርያ ኢሚርን ወድጀዉ ነበር አሁን ግን ጠለዉት በፈሪሀ ምክንያት 😷

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 5 месяцев назад

      እነመ😂

    • @SasssHsddf
      @SasssHsddf 5 месяцев назад

      እኔም😂😂😂

  • @heba2076
    @heba2076 6 лет назад +8

    ፈሪሀ ችግርሽን ነገርሽው ለሊባት ልክፍል ሲል ተቆጣሽ ምን ይሻልባል

  • @KaramDagnl
    @KaramDagnl 6 месяцев назад

    አቤት ቅሌት ሰኒም ምንይዋጥሽ😅😅😅😅😅😅😅😅😊

  • @ወርቅየየአባቴአፍቃሪወርቅ

    Koray nice

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 года назад +6

    ኢሜር እግድህ ቅና

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 6 месяцев назад

    ሴት ትወዳለህጂ😂 ሌቫንት በጣም ጥሩ ሰው

  • @HayatAhmedin-q1k
    @HayatAhmedin-q1k 9 месяцев назад

    awa batam yasazinal imer farihan indatawat ayawatakim

  • @rahimahm2618
    @rahimahm2618 6 лет назад +8

    ሰላም ማሮቼ 😍😍😍😍😘😘😘

  • @hanafikr2576
    @hanafikr2576 6 лет назад

    Zare mnew akomachubn new belela ytayal are egziabahr mechershawu mayet guguchalehu

  • @yemariyamlij4617
    @yemariyamlij4617 5 лет назад +2

    Ante jil mamet uffff yedfak endet endemitastelagn wend lij jil sehon betam nw mastelagn

  • @makiyahussian4325
    @makiyahussian4325 6 лет назад +26

    ይቅር ይበለኝ ከሁሉም በላይ ሰኒም ታስጠላኛለች ባገኘሗት ፀጉሯን ነበር ይዥ የምነጫት

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 5 лет назад +15

    ሁሉም አብዷል እዴ ወ/ሮ አትሴ ክክክክክክክክክክክተንኮለኛ ሴት

  • @hasankadir1741
    @hasankadir1741 5 лет назад +53

    በዚህ ድራማ ተቃጥዬ ሞትኩ እኮ ምን ይሻለኛል ኤጭ

    • @mykadir
      @mykadir 5 лет назад

      ፎዚ የናቷ አፍቃሪ baxam azinalo

    • @usbsgwdaygwya848
      @usbsgwdaygwya848 5 лет назад

      እኔም መጨረሸቸዉ ምእደምሆን መየትነዉ ነፈቀኝ።

    • @whereisthelove8844
      @whereisthelove8844 3 года назад

      Me tòo wude

  • @sanytuddha-lx9nc
    @sanytuddha-lx9nc 7 месяцев назад +1

    Laraa mirxii lijii ❤❤❤❤❤❤

  • @ትዙየተዋህዶልጅ
    @ትዙየተዋህዶልጅ 6 лет назад +5

    እናመሰግናለን

  • @jamutubu
    @jamutubu Год назад +2

    Afon oromo jijirii mee🎉🎉

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 6 лет назад +34

    ሰላም ምረጥየሀገሪ ልጅችየፈሪሀእና የኤመር አድናቄወች እንዴት ናችሁ እኔስ የሊባትፍቅር ሊደፈኝ ነው በተለዬ ትግስትነቱ አቤት ስወድለት።

    • @sarasebrina3946
      @sarasebrina3946 6 лет назад +2

      Maryam Maryam kkkkkkk እረ የት ሂጀ ልሣቅ

    • @shouqali5609
      @shouqali5609 6 лет назад

      Maryam Maryam ሠቸጨዘ

    • @hiwotgonfa9893
      @hiwotgonfa9893 6 лет назад +1

      በጣም ጥሩ ሰው ነው ግን ፍቅር እና ብር ይገናኛል?

    • @fatumaedris4727
      @fatumaedris4727 5 лет назад

      Maryam Maryam ዋዉ

  • @zaniboseman170
    @zaniboseman170 6 лет назад +4

    Wow enkan dahen matachu